top of page

Summer Student Employment 2023

  • Writer: Mika
    Mika
  • Jun 17, 2023
  • 1 min read

Updated: Jun 18, 2023



እንደተለመደው ዘንድሮሞ ማህበሩ ለአራት (4) ወጣቶች ለSummer Job ከfederal government grant አግኝቷል። በዚህ መሰረት፣ በGeneral Office Support Worker እና ለAdministartive Assistant በpart time ለመቀጠር ፍላጎቱ ያላት/ያለዉ፣ ወደማህበሩ ጽ/ቤት በመምጣት ማመልከቻ ማስገባት፣ ወይም በማህበሩ email (ceca@calethcom.ca) በመላክ መመዝገብ የምትችል/የሚችል መሆኑን ማሣወቅ እንፈልጋለን። በpart time የምትቀጠረዉ/የሚቀጠረዉ ግለሰብ እድሜዉ ከ15 እስከ 30 አመት የሆነች/የሆነ መሆን አለባት/አለበት። ከዚህ ሌላ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የማንበብና የመጻፍ ችሎታ ያላት/ያለዉ ብትሆን/ቢሆን ይመረጣል።


ማህበሩ ሁሉንም አመልካች በኩል ያሥተናግዳል።


*የማመልከቻ ጊዜው እስከ June 23, 2023*


እድሉን የማህበሩ አባላት ወይም ከማህበሩ ጋር ትሥሥር ያላቸው ወጣቶች መጠቀም ካልቻሉ፣ ለሌሎች ከማህበሩ ውጭ ላሉ ክፍት ይሆናል። The official job description is available at: www.jobbank.gc.ca


ከሰላምታ ጋር

 
 
 

Comments


Join our mailing list and never miss an update

@2019 by Calgary Ethiopian Community Association

bottom of page