top of page

Canadian Red Cross COVID-19 Grant

Updated: Nov 28, 2020




በካልጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር፣ ከCalgary Ethiopian Youth Alliance (CEYA)፣ ከአቶ ያሬድ ፋንታዬና ከዶ/ር ሙሉጌታ ጋር በመተባበር፣ የCOVID 19 ወረርሽኝ በማህበሩ አባላት ላይ ያለዉን ትጽእኖ ለመቀነስ ከጉዳዩ ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚገናኙ ፕሮግራሞችን ለማከናወን ይረዳ ዘንድ ፣ የካናዳ ቀይ መስቀል የገንዘብ እርዳታ ጠይቆ እርዳታዉን አግኝቷል። በዚህ ፕሮጀክት፣ የሚሰጡት ፕሮግራሞች፣ የሚከተሉት ናቸዉ።



ከCEYA ጋር በመተባበር

  1. COVID19 Related Mental Awareness Program

  2. Groceries and Food Supplies including Food Delivery, PPE

  3. Social Activities for Children and Youth (Virtual)

  4. School Supplies (ለ100 ያክል ተማሪዎቾ)

  5. Tutorial Services


ከዶ/ር ሙሉጌታ ጋር በመተባበር

  1. Language Study (አማርኛ)


ከአቶ ያሬድ ጋር በመተባበር

  1. Live-steamed interviews and discussions

  2. Educational short movies and video clips


እንዲሁም CEYA and CECA፣

  1. Laptop Donation (ከ30 እስከ 50፣ እንደገበያዉ)


በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ፣ እስከ Feb 21, 2020 ድረስ ፕሮግራሞቹ ይሰጣሉ።


በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት፣ Laptop የመስጠቱ ስራ ይጀመራል። በCOVID 19 ምክንያት ስራ መስራት ሳይችሉ ቀርተዉ ገቢያቸዉ ለቀነሰ አባላት (low income families) ወይም የአባላት ልጆች ቅድሚያ ይሰጣል። በCOVID 19 የተጎዱ ሰዎችን በመለየቱ ስራ፣ አባላት ይረዱን ዘንድ ከወዲሁ ጥሪ እናቀርባለን።

33 views0 comments

Commentaires


bottom of page