top of page
Hibret Magazine
​ህብረት መጽሄት

Hibret Magazine is the official newsletter of the Calgary Ethiopian Community Association. The magazine is the way to distribute information widely, from community-specific breaking news and activities, to important facts happening in the City of Calgary, Canada, Ethiopia and around the world. The magazine was especially useful in the early periods when the social media and internet services were not available or largely limited. We thank those members of the association, who contributed a lot during those days and difficult times. Their effort was beneficial in keeping the community together and well informed. Others who want to contribute towards the same endeavor are encouraged to contact the Association. 

 

The documents attached bellow are the special issues of the 20th and 35th anniversary of Calgary Ethiopian Community Association.

ህብረት፣ የካልጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር፣ ኦፊሻል መጽሄት ነዉ። መጽሄቱ፣ ማህበሩ የሚያከናዉናቸዉን ስራዎችና፣ እንዲሁም፣ በካልጋሪ፣ በካናዳ፣ በኢትዮጵያና በአለም ዙሪያ የሚከሰቱ ድርጊቶችን፣ ለማህበረሰቡ የሚያካፍልበት አንደኛዉ መንገድ ሆኖ ቆይቷል። በተለይ፣ የሶሻል መዲያ በሌለበትና የኢንተርኔት አገልግሎት ባልተስፋፋበት እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ፣ መጽሄቱ፣ ለአባላት በርካታ መረጃዎችን በማካፈል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል። ቀደም ባለዉ ግዜ፣ መጽሄቱን በማዘጋጀት ሲረዱ ለነበሩ፣ ለመጽሄቱ መጻጽፎችን ሲሰጡ ለነበሩ፣ በአጠቃላይ በተለያየ መልኩ እርዳታ ላደረጉ፣ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነዉ። ወደፊትም፣ በዚህ ዘርፍ አስተዋጽኦ ለማበርከት ለሚሹ፣ ለማህበሩ መልእክት ይልኩ ዘንድ በማክበር እናሳስባለን።

 

ከዚህ በታች የቀረቡት መጽሄቶች የካልጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር የተመሰረተበትን የ20ኛ እና የ35ኛ ዓመት ክብረበአል ሲያከብር የታተሙ ልዩ እትም ናቸው።

bottom of page