እንደተለመደው ዘንድሮሞ ማህበሩ ለሶስት (3) ወጣቶች ለSummer Job ከfederal government grant አግኝቷል። በዚህ መሰረት፣ በGeneral Office Support Worker እና ለAdministartive Assistant በpart time ለመቀጠር ፍላጎቱ ያላት/ያለዉ፣ ወደማህበሩ ጽ/ቤት በመምጣት ማመልከቻ ማስገባት፣ ወይም በማህበሩ email (ceca@calethcom.ca) በመላክ መመዝገብ የምትችል/የሚችል መሆኑን ማሣወቅ እንፈልጋለን። በpart time የምትቀጠረዉ/የሚቀጠረዉ ግለሰብ እድሜዉ ከ15 እስከ 30 አመት የሆነች/የሆነ መሆን አለባት/አለበት። ከዚህ ሌላ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የማንበብና የመጻፍ ችሎታ ያላት/ያለዉ ብትሆን/ቢሆን ይመረጣል።
ማህበሩ ሁሉንም አመልካች በኩል ያሥተናግዳል።
*የማመልከቻ ጊዜው እስከ May 15, 2022*
እድሉን የማህበሩ አባላት ወይም ከማህበሩ ጋር ትሥሥር ያላቸው ወጣቶች መጠቀም ካልቻሉ፣ ለሌሎች ከማህበሩ ውጭ ላሉ ክፍት ይሆናል። The official job description is available at: www.jobbank.gc.ca
ከሰላምታ ጋር
Comments