top of page

YOU STOP THE SPREAD

Updated: Dec 13, 2020




የካልጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር ከ ZE SHEGER MULTI MEDIA TUBE ጋር በመተባበር በከተማችን በፍጥነት እየተስፋፋ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመዋጋትና ለመከላከል የሚያግዙ ትምህርታዊ ዝግጅቶችን ያቀርባል።

በከተማችን፣ በፕሮቪንሱ እና በአጠቃላይ በሀገሪቱ የሚወጡትን ወቅታዊ መረጃዎች ከባለሞያ ጋር በሚደረጉ ዉይይቶች፣ የስነለአእምሮ፣ የፋይናንስ፣ የማህበራዊ ሕይወት ውይይቶች ወላጆችና ለጆችን የሚያሳትፍ ሌሎች ፕሮግራሞች እንዳይመልጥዎ።


ከ November 29, 2020 ጀምሮ ዘውትር እሁድ ከ 5፡00 PM - 6:00 PM


ፕሮግራሞቹን በቀጥታ በዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ። ZE SHEGER MULTI MEDIA TUBE






45 views0 comments

Comments


bottom of page