May 9, 20212 minLaptop Giveawayከዚህ በፊት በካናዳ ቀይ መስቀል አማካኝነት፣ ከካናዳ መንግስት፣ ማህበሩ በአገኘው እርዳታ፣ በCOVID19 በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለተጎዱና ገቢያቸዉ ለቀነሰ የማህበሩ አባላትና የአባላት ልጆች፣ ላፕቶፓችን ለመስጠት፣...
May 8, 20212 minCOVID-19 Grocery Aidእንደሚታወቀዉ፣ COVID19 ወረርሽኝ በአለማችን ከተከሰተ ወዲህ፣ ቫይረሱ በቀጥታ ከሚያመጣዉ ጉዳት በተጨማሪ፣ ሰዎችን ክፉኛ በኢኮኖሚ ማዳከም፣ አንዱና ዋነኛዉ ችግር ነዉ። በመሆኑም፣ የካልጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ...
Nov 28, 20201 minYOU STOP THE SPREADየካልጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር ከ ZE SHEGER MULTI MEDIA TUBE ጋር በመተባበር በከተማችን በፍጥነት እየተስፋፋ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመዋጋትና ለመከላከል የሚያግዙ ትምህርታዊ...
Nov 28, 20201 minLanguage Learning Programየአማርኛ ትምህርት ለልጆችና ወጣቶች በካልጋሪ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ማኅበር ቀን፡- ዘወትር እሑድ ከ Nov. 22/2020 ጀምሮ ሰዓት፡- 2 PM - 3 PM (ዕድሜአቸው ከ 7 - 9 ለሆኑ) 4 PM - 5 PM...